እንይ ኮንስትራክሽን

Description

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ቢሮ (ኦፊስ) መሃንዲስ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

Educational Requirements

ባችለር

Desired Skills

- የትምህርት መረጃ፡ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ

Experience Requirements

- የትምህርት መረጃ፡ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
3-5 ዓመት

How to apply