እንይ ኮንስትራክሽን

Description

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሾፌር ደ.3 /ገልባጭ መኪና ሾፌር/- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 11- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

Educational Requirements

ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ

Desired Skills

- የትምህርት መረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮው 4ኛ/5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 7 ዓመት የሰራ/ች

Experience Requirements

- የትምህርት መረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮው 4ኛ/5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 7 ዓመት የሰራ/ች
5-10 ዓመት

How to apply