ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጥገና ዋና ክፍል ሃላፊ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900

Educational Requirements

ባችለር

Desired Skills

- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 8 ዓመት ልምድ ያለው፣ በዚህም ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ፣ በአውቶሞቲቭና በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፣

Experience Requirements

- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 8 ዓመት ልምድ ያለው፣ በዚህም ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ፣ በአውቶሞቲቭና በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፣
5-10 ዓመት

How to apply