ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Description

ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሆቴል ስራ አስኪያጅ- የስራ ቦታ፡ ያቤሎ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡

Educational Requirements

ዲፕሎማ

Desired Skills

- ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ6/4 ዓመት ያላነሰ የሰራ/ች

Experience Requirements

- ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ6/4 ዓመት ያላነሰ የሰራ/ች
3-5 ዓመት

How to apply