ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤለክትሪሽያን- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00

Educational Requirements

ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ

Desired Skills

- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ 12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ለ12ኛ/ 10ኛ በልምድ የሠለጠነ ሆኖ/ና ቢያንስ በሙያው 4 ዓመት የሠራ/ች

Experience Requirements

- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ 12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ለ12ኛ/ 10ኛ በልምድ የሠለጠነ ሆኖ/ና ቢያንስ በሙያው 4 ዓመት የሠራ/ች
3-5 ዓመት

How to apply