ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

Description

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ እቃ ግምጃ ቤትና ንብረት አስተዳደር ሃላፊ- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

Educational Requirements

ባችለር

Desired Skills

- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በሰፕላይ፣ ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ኢኪኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡
- የስራ ልምድ፡ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ5/7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡

Experience Requirements

- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በሰፕላይ፣ ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ኢኪኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡
- የስራ ልምድ፡ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ5/7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
5-10 ዓመት

How to apply