Description
በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የህግ ባለሙያብዛት፡ 2• ማሳሰቢያ፡
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ
Experience Requirements
- ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ 0-1 ዓመት
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ በመያዝ የኢሚግሪሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ህንፃ ቁጥር 5 ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ደመወዝ በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ፡ 0913 949190 / 0911 968715በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ