እንይ ኮንስትራክሽን

Description

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ቧንቧ ሰራተኛ ደረጃ 2- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785

Educational Requirements

ዲፕሎማ

Desired Skills

- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በቧንቧ ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች

Experience Requirements

- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በቧንቧ ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች
3-5 ዓመት

How to apply