ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ

Description

ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጠቅላላ አገልግሎት ከፍተኛ ባለሙያ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ

Educational Requirements

ባችለር

Desired Skills

- የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፕላይስቼይን ማኔጅመንት፣ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት

Experience Requirements

- የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፕላይስቼይን ማኔጅመንት፣ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት
5-10 ዓመት

How to apply