Northern Star International Hotel

Description

ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ላለዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ዲፕሎማ እና ከዛ በላይÂ

Desired Skills

በሆቴል ማናጅመንት: ኢኮኖሚክስ :ማርኬቲንግÂ Â

Experience Requirements

1 ኣመት እና ከዛ በላይ

How to apply

  • ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በደብዳቤ ወይ በስልክ እናሳዉቃለን
  • ኣድራሻችን ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ክፍለ ከተማ ዓዲ ሓቂ የትራፊክ መብራት አጠገብ