Description
መቐለ ዩኒቨርሰቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ የኣካዳሚክ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Educational Requirements
MSc
Desired Skills
Animal production and heath (His/her BSc in Animal Health and realted)
Experience Requirements
1 year & above
How to apply
- አማካይ ዉጤት ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 እና ከዛ በላይ
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉት መረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ከሌጅ ቢሮ ቁጥር 211 በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን