Sur Construction SC

Description

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉት የስራ መደቦች ሰራተኞች በማወዳደር መቅጠር ይፈልጋልÂ Â

Educational Requirements

ቢ ኤስ ሲÂ

Desired Skills

በኮምፒተር ሳይንስ: ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

Experience Requirements

4 ዓመት ተመሳሳይ ልምድÂ

How to apply

ከላይ በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃቸሁን በመያዝ እኤእ ከ 1/8 /2017 እስከ 5/8/2017 በመቀሌ ላጪ አከባቢ በሚገኝ ቢሮኣችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን