Description
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የገንዝብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሽርክና ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ የስራ መደብ ሰራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል
Educational Requirements
ዲፕሎማ /ዲግሪÂ
Desired Skills
Accounting
Experience Requirements
ዲፕሎማ 5 ዓመት ዲግሪ 3 ዓመት የስራ ልምድ
How to apply
- ስለሆነም መስፈርቱን የሚጠይቀዉ ት/ት ደረጃና የስራ ልምድ የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተካታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን
-
ዕድሜ 22-40
-
የስራ ቦታ:Â መቐለ ዩኒቨርሰቲ ዋና ግቢ ኣሪድ
- አመልካቾች Â ት/ት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆናችሁ
- ሁሉም የስራ ልምዶች በወጣዉ የስራ መደብ ቀጥታና የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ለመሆኑ ማረጋገጫ ደብዳቤ ከፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ከገቢዎች ፅቤት ልታቀርቡ ይገባል
- Â
- ዲፕሎማ ለሚያቀርብ የብቃት ማረጋገጫ COC እስክ Level IV ማቅረብ የሚችል
- የሚዝገባ ቀን ከ 13/11/2009 ዓም እስክ 19/11/2009 ዓም
- መመዝገብያ ቦታ እንዳየሱስ ግቢ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የገንዘብ ቁጠበና ብድር ኋላ/የተ/መ/ህ/ማፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር A3-113
- የፈተና ግዜ በማስታወቂያ ይገለፃል