Description
ዘማሪያስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በመቀሌ ከተማ ቀበሌ 16 በሰራዉ ሆቴል እታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ::(የዓዲግራት ኩሓ ማቴኔላ ፋብሪካ እህት ኩባንያ)
Educational Requirements
ዲፕሎማÂ
Desired Skills
- በሆቴል ማናጅመንት ጆርናሊዝም ወይም የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሌላ
- የእንግሊዝኛ ቋንቋ ያስፈልጋል
Experience Requirements
2 ዓመት
How to apply
ከላይ የተጠቀሰዉን ምታማሉ ኣመልካቾች የማይመለስ ኣርጅናል የትምህርት ዋስተና እና የስራ ልምድ እና ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 5 ቀናት ዉስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ
ኣድራሻ : 16 ቀበሌ ዓድግራት ኩሓ ማንቴነላ ፋብሪካ ካቶሊ ቤተ ክርስትያን ኣጠገበ ስልክ ቁጥር 0930469094 /0930469091