Mekelle University Employees Saving and Credit Cooperative Society Limited Liability

Description

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የገንዝብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሽርክና ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ የስራ መደብ ሰራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ዲግሪ / ዲፕሎማ

Desired Skills

Accounting , Finance ወይም ተመሳሳይ

Experience Requirements

ዲግሪ በዘርፉ 6 ዓመት የስራ ልምድ

ዲፕሎማ በዘርፉ 4 ዓመት የስራ ልምድ

How to apply

  • ስለሆነም መስፈርቱን የሚጠይቀዉ ት/ት ደረጃና የስራ ልምድ የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተካታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን
  • የስራ ቦታ: Â መቐለ ዩኒቨርሰቲ ዋና ግቢ ኣሪድ
  • አመልካቾች Â ት/ት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆናችሁ
  • ሁሉም የስራ ልምዶች Â የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ለመሆኑ ማረጋገጫ ደብዳቤ ከፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ከገቢዎች ፅቤት ልታቀርቡ ይገባል
  • ዲፕሎማ ለሚያቀርብ የብቃት ማረጋገጫ COC እስክ Level ማቅረብ የሚችል
  • የሚዝገባ ቀን ከ 15/9/2009 ዓም እስክ 21/9/2009 ዓም
  • መመዝገብያ ቦታ እንዳየሱስ ግቢ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የገንዘብ ቁጠበና ብድር ኋላ/የተ/መ/ህ/ማፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3-113
  • የፈተና ግዜ በማስታወቂያ ይገለፃል