Sheba Real State Plc

Description

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደበች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

በሞያዉ የሥራ ልምድ ልምድ ኮምፕተር ችሎታ ያላትÂ

Desired Skills

በሞያዉ የሥራ ልምድ ልምድ ኮምፕተር ችሎታ ያላትÂ

Experience Requirements

በሞያዉ የሥራ ልምድ ልምድÂ ያላት

How to apply

አመልካቾች ዋና ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕልዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 5 የስራ ቀናት በኣካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ እየቀረባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆናችሁን በኣክብሮት እንገልፃልን ለተጨማሪ ማብራሪያ በሞባይል ቁጥር 0920426933