Ayat SC

Description

አያት ኣክስዩን ማህበር በሪል እስቴት ላይ የተሰማራ ኣንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ብክልል ከተሞች ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ዲግሪ Â ወይምÂ ዲፕሎማ

Desired Skills

ማርኬቲንግ : በቢዝነስ ት/ም ወይም በማህበረሰብ ሳይንስ የተመረቀ/ች

Experience Requirements

ለደዲግሪ 0 ኣመትÂ የሰራ /ች

ለዲፕሎማÂ 2Â ኣመትÂ የሰራ /ች

Â

How to apply

  • ደሞወዝ: በስስምነት ከማራኪ ካሚሽን ጋራ
  • የምዝገባ ቀን : ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ላሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • ማሳሰቢያ: አመልካች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸዉን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስገባት አለባቸዉ
  • ለሁሉም የስራ መደቦች በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ላይ በተሰማሩ ድርጅቶች ዉስጥ የሰሩ እና ልምዳቸዉ አመልካቾች ይብረታታሉ
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0914300294 /973053800