Ethopia Electrical Services North Region Transmission Operation Service Office

Description

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች በቀዋሚንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋልÂ

Educational Requirements

TVET + 3 , Level III, Â College DiplomaÂ

Desired Skills

በህግ የተመረቀÂ

Experience Requirements

አይጠይቅምÂ

How to apply

ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾችÂ ዋናዉና ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃÂ በመያዝ ይህ መስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥÂ በሰሜን ሪጅን ኤሌትሪክ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 2 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን Level III COCÂ ማቅረብ ግድ ይላልÂ