Description
ደስታ ማታሚያ ቤት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋልÂ
Educational Requirements
ዲፕሎማÂ
Desired Skills
ኣካዉንቲንግ Â
Experience Requirements
2 ዓመትÂ
How to apply
- መስፈቱን የምታሟላ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በስራ ሰዓት ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና ዶኩሜንት በማያያዝ እንድት ያሳዉቃል
-
የመመዝገብያ ቦታ: ደስታ ማተሚያ ቤት ዋና ቢሮ ባዛር በስተጀርባ ዳዕሮ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
-
የመመዝገቢያ ቀን : ከ 7/11/2008 ዓ/ም - 12/ 11/ 2008 ዓ/ም
-
ስልክ ቁጥር : 0344 40 98 60Â 0914 00 96 42