የሒሳብ ሰራተኛ

አክሱም ሆቴሎችኃ/የተ/የግ/ማ
መግለጫ

አክሱም ሆቴሎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ክፍት የሰራ መደቦች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ

ተፈላጊ ችሎታ

በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማቅረብ የሚችል

 በቂ ዋስትና የመንግስስት ሰራተኛ የሆነ ማቅረብ የሚችል

ምዝገባ ቀን ከመጋቢት 03 /07 /2008 ዓም 08/ 07/ 2008 ዓም በስራ ሰዓት

ለበለጠ መረጃ 0344405155

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቹሁ የስራ ልምዳድችሁ እንዲሁም ሌሎች ማስረጃ ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ መቅረብ አለባችሁ

Share this Post:
መመለስ