ሌክቸረር ማናጅመንትDVS

መቐለ ዩንቨርስቲ
መግለጫ

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያለዉ ክፍት የሰር መደቦች ሊክቸረር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታማሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁንእንገልፃለን

የትምህርት ደረጃ

DVS የተመረቀ /ች የመመረቅያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ የሆነ እንዲሁም

የመጀመሪያ ዲግሪ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች

የመመረቅያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 2 .75 ለሴቶች

ተፈላጊ ችሎታ

DVS የተመረቀ /ች የመመረቅያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ የሆነ እንዲሁም

የመጀመሪያ ዲግሪ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች

የመመረቅያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 2 .75 ለሴቶች

ስራ ልምድ

ከፍተኛ የትምህርት ማስተማር የስራ ልምድ ያለዉ/ ያላት ይመረጣል

How to apply

ምዝገባ ቦታ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሰዉ ሀብት ልማት ኤክስፐርት በግንበባር ቀርበዉ ወይም በ Email [email protected]  መመዝገብ ይችላሉ

ተወዳዳሪዎች በምዝገባ ጊዜ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁ እንድታቀርቡ

የምዝገባ ወን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት

ከፍተኛ የትምህርት ማስተማር የስራ ልምድ ያለዉ/ ያላት ይመረጣል

Share this Post:
መመለስ