ፋርማሲስት

ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም
መግለጫ

ቤን መስከረም ሆስፒታል ኃ. የተ .የግ .ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ፋርማሲ ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

ፋርማሲ ዲግሪ

የሞያ ፍቃድ ( professional license)

ስራ ልምድ

0

How to apply

የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟላ

  • የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
  • የሞያ ፍቃድ ( professional license)
  • የስራ መልቀቂያ

ኣድራሻ ቀበሌ 18 ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ኃ. የተ .የግ .ማ

የምዝገባ ጊዜ ከ 28 /05/ 2008 እስከ 04/ 06 /2008 ዓም በስራ ሰዓት ድርጅቱ የተሻለ ሌላ አማራጭ መጠቀምም መሰረዝም ይችላል

Share this Post:
መመለስ