ቴክኒካል ረዳት በእንስሳት ህክምና

መቐለ ዩንቨርስቲ
መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተተለፀዉ ክፍት ይስራ መደብ ሰራተኞች ኣወዳድሮ በቋሚ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በእንስሳት ህክምና 10 +3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III ሁለት አመት የስራ ልምድ ወይም ከፍተኛ ኮሌጅ ወይም ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV 0 አመት ስራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

COC ያለዉ ያላት

ስራ ልምድ

በእንስሳት ህክምና 10 +3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III ሁለት አመት የስራ ልምድ ወይም ከፍተኛ ኮሌጅ ወይም ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV 0 አመት ስራ ልምድ

How to apply

ስለዚህ ከዚህ ማስታወቂያ ከወጣበት ባለ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የሰዉ ሃብት ልማት ኤክስፐርት ቢሮ ቁጥር D2-201ኦርጀናልና የማይለመስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን

Share this Post:
መመለስ