የሰዉ ሃብት ልማትና አቅርቦት

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ
መግለጫ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቢኤ ዲግሪ 

 ኤምኤ ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

ቢኤ ዲግሪ 

 ኤምኤ ዲግሪ

ስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪ  6

 ኤምኤ ዲግሪ 4

How to apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ  ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08   -  10/ 03 /08 ዓም

ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል

የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ  ፎቅ ላይ  እንገኛለን

0344402551

Share this Post:
መመለስ