የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የሰዉ ሃብት ልማትና አቅርቦት |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ሕዳር 8, 2008 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ ሕዳር 10, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ቢኤ ዲግሪ ኤምኤ ዲግሪ |
ተፈላጊ ችሎታ | ቢኤ ዲግሪ ኤምኤ ዲግሪ |
ስራ ልምድ | ቢኤ ዲግሪ 6 ኤምኤ ዲግሪ 4 |
How to apply | አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08 - 10/ 03 /08 ዓም ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን 0344402551 |