የኣቤቱታ ተቀባይ ቅድመ ምርመራ መፍትሄ ሰጪ ከፍተኛ መርማሪ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ
መግለጫ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ኤል ኤል ቢ ዲግሪ

ኤል ኤል ኤም ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

ኤል ኤል ቢ ዲግሪ

ኤል ኤል ኤም ዲግሪ

ስራ ልምድ

ኤል ኤል ቢ ዲግሪ 6

ኤል ኤል ኤም ዲግሪ 4

How to apply
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ  ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
  • ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08   -  10/ 03 /08 ዓም
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል
  • የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ  ፎቅ ላይ  እንገኛለን

0344402551

Share this Post:
መመለስ