ዋና ገንዘብ ያዥ (Main Cashier)

ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል
መግለጫ

በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ
  •  ኣካዉንቲንግ ወይም ተያያዥ የትምህርት መስክ
  •  መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ
  •  ዕድሜ : ከ 25 በለያ
ስራ ልምድ

ለ ዲግሪ ሁለት ኣመት እና በላይ እንዲሁም ለዲፕሎማ አራት አመትና ከዚያ በላይ

How to apply

ከሚያዝያ 21 /2011 ዓም እስክ ሚያዝያ 26/2011 ዓም ድረስ ባለዉ ጊዜ ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 07 የሥራ ቀናት በኣካል በኣስተዳደር ቢሮ በመምጣት ዘወትር ከጥዋቱ 2:30 እስከ 11:00 ሰዓት ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሣዉቃለን

Share this Post:
መመለስ