https://milkta.com/am/jobs/display/6482
ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል
የስራ ሃላፊንት ዋና ገንዘብ ያዥ (Main Cashier)
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ ሚያዝያ 21, 2011
መዝግያ ቀን ቀዳም ሚያዝያ 26, 2011
ቦታ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ
  •  ኣካዉንቲንግ ወይም ተያያዥ የትምህርት መስክ
  •  መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ
  •  ዕድሜ : ከ 25 በለያ
ስራ ልምድ

ለ ዲግሪ ሁለት ኣመት እና በላይ እንዲሁም ለዲፕሎማ አራት አመትና ከዚያ በላይ

How to apply

ከሚያዝያ 21 /2011 ዓም እስክ ሚያዝያ 26/2011 ዓም ድረስ ባለዉ ጊዜ ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 07 የሥራ ቀናት በኣካል በኣስተዳደር ቢሮ በመምጣት ዘወትር ከጥዋቱ 2:30 እስከ 11:00 ሰዓት ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሣዉቃለን

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle