ካሸር
መቐለ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅመግለጫ
ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት የሥራ ቦታ የምታሞሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ሰለፈለገ መስፈርትን የምታሞሉ ሰራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እነድትመዝገቡ እነገልፃለን::
የሚፈለገዉ የትምህርት ሙያ : በኣካዉንቲንግ
የትምህርት ደረጃ : ዲፕሎማ
የስራ ልምድ : በተማሳሳይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ/ ያለዉ ያላትና የኮምፒተር ችሎታ ያለዉ ይመረጣሉ
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
አመልካቾች :ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና የትምህርት መረጃ እና ሌሎች ደጋፊ መረጃዎች ይዝዉ መመዝገብ ይችላሉ::
የምዝገባ ቦታ : አስተዳደር ምክትል ዲን ቢሮ ቁጥር 04
አድራሻ : ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካምፓስ ከትእምት ቢሮ አለፍ ብሎ
ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ : 03 44 411014
Share this Post: