ሴክሬታሪ

መቐለ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
መግለጫ

ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት የሥራ ቦታ የምታሞሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ሰለፈለገ መስፈርትን የምታሞሉ ሰራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እነድትመዝገቡ እነገልፃለን::

የሚፈለገዉ የትምህርት ሙያ : በሴክሬታርያል ሳይንስ

የትምህርት ደረጃ : ዲፕሎማ

የስራ ልምድ : 0 ዓመት


 

 

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

 

አመልካቾች :ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና የትምህርት መረጃ እና ሌሎች ደጋፊ መረጃዎች ይዝዉ መመዝገብ ይችላሉ::

የምዝገባ ቦታ : አስተዳደር ምክትል ዲን ቢሮ ቁጥር 04

አድራሻ : ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካምፓስ ከትእምት ቢሮ አለፍ ብሎ

ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ : 03 44 411014

Share this Post:
መመለስ