ጁኒየር አካዉንታንት
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበርመግለጫ
ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወያ
ትራንስ ኢትዩßያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ በኮንተራት መቅጠር ይፈልጋል::
የት /ደረጀና የሞያ መስክ ኮሌጅ ዲፕሎማ አካዉንቲንግ
የስራ ልምድ በሙያዉ 2 ዓመት የሰራ
የቅጥር ሁኔታ ኮንትራት ለ 3ተ ወር
ልዩ ስልጠና 2 ወር አካዉንቲንግ
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪች ይህ ማስታወያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በመቐለ ዋና መስራቤት የሰዉ ሃብት አመራር ዋና ክፍል በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርት የስራ ማስረጃሁን በመያዝ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል::
Share this Post: