ጁኒየር አካዉንታንት

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
መግለጫ

                     ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወያ

ትራንስ ኢትዩßያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ በኮንተራት መቅጠር ይፈልጋል:: 

የት /ደረጀና የሞያ መስክ           ኮሌጅ ዲፕሎማ አካዉንቲንግ

የስራ ልምድ          በሙያዉ 2 ዓመት የሰራ

የቅጥር ሁኔታ       ኮንትራት ለ 3 ወር

ልዩ ስልጠና             2 ወር አካዉንቲንግ 

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪች ይህ ማስታወያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በመቐለ ዋና መስራቤት የሰዉ ሃብት አመራር ዋና ክፍል በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርት የስራ ማስረጃሁን በመያዝ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል::

Share this Post:
መመለስ