የሻይ ማሽን ባለሙያ

ናይሌክስ ፕላዛ
መግለጫ

                     ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞቻችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የትምህርት ደረጃ መመዘኛ  :  በዚህ ሙያ ከሁለት አመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ላት

ፆታ : አይለይም

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት ማስረጃችሁ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማስያዝ ከ ኢትየßያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ቴሌ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕላዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከ ወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ይስራ ቀናት በአካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ ድረስ እየቀለባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0914486868/ 0344407493 በመደወል ማመልክት ይምትችሉ መሆናችሁን በአክብሮት እንገልፃለን::

Share this Post:
መመለስ