https://milkta.com/am/jobs/display/506
ናይሌክስ ፕላዛ
የስራ ሃላፊንት የሻይ ማሽን ባለሙያ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ መስከረም 20, 2007
መዝግያ ቀን ዓርቢ መስከረም 23, 2007
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 4
መግለጫ

                     ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞቻችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የትምህርት ደረጃ መመዘኛ  :  በዚህ ሙያ ከሁለት አመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ላት

ፆታ : አይለይም

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት ማስረጃችሁ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማስያዝ ከ ኢትየßያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ቴሌ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕላዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከ ወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ይስራ ቀናት በአካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ ድረስ እየቀለባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0914486868/ 0344407493 በመደወል ማመልክት ይምትችሉ መሆናችሁን በአክብሮት እንገልፃለን::

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle