| ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | የሽያጭ ሱፐርቫይዘር |
| የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
| መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
| ቦታ | 194 |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሱፐርቫይዘር- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900 |
| የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
| ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ |
| ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ 3-5 ዓመት |
| How to apply |