ሲኒየር ማሽነሪ መካኒክ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
መግለጫ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ማሽነሪ መካኒክየስራ ቦታ፡ ነቀምት ም/ስራ ፕሮጀክትየደረጃ ከፍታ፡ XLደመወዝ፡ 8780.00ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራትአድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምሕርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እስከ ቀን 16/02/2011 ድረስ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ስራ ልምድ
- ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት 5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ