https://milkta.com/am/jobs/display/3240
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የስራ ሃላፊንት ሲኒየር ማሽነሪ መካኒክ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ቦታ 252
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ማሽነሪ መካኒክየስራ ቦታ፡ ነቀምት ም/ስራ ፕሮጀክትየደረጃ ከፍታ፡ XLደመወዝ፡ 8780.00ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራትአድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምሕርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እስከ ቀን 16/02/2011 ድረስ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ስራ ልምድ - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት 5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle