ዳታቤዝ ማኔጅመንት ሲስተም

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ
መግለጫ
ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዳታቤዝ ማኔጅመንት ሲስተምብዛት፡ 1ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5
የትምህርት ደረጃ
ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው መስክ ከ2ዓመት በላይ የሰራ
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው መስክ ከ2ዓመት በላይ የሰራ
1-3 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ