ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
መግለጫ
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን- ብዛት፡ 3- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በTVET (10+4)/ ሌቭል III ወይም TVET (10+5)/ ሌቭል ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ ት/ም መስክ የተመረቀ/ች፡፡
- የስራ ልምድ፡ በTVET (10+4)/ ሌቭል III የተመረቀ እና 8 ዓመት ተመሳሳይ የስራ ልምድ ወይም በTVET (10+5)/ ሌቭል V በኤሌክትሪሲቲ የተመረቀ ወይም በተመሳሳይ ት/ም መስክ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡
ስራ ልምድ

5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ