ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ መስከረም 23, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
ቦታ | 227 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 3 |
መግለጫ | ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን- ብዛት፡ 3- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በTVET (10+4)/ ሌቭል III ወይም TVET (10+5)/ ሌቭል ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ ት/ም መስክ የተመረቀ/ች፡፡ - የስራ ልምድ፡ በTVET (10+4)/ ሌቭል III የተመረቀ እና 8 ዓመት ተመሳሳይ የስራ ልምድ ወይም በTVET (10+5)/ ሌቭል V በኤሌክትሪሲቲ የተመረቀ ወይም በተመሳሳይ ት/ም መስክ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡ |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በTVET (10+4)/ ሌቭል III ወይም TVET (10+5)/ ሌቭል ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ ት/ም መስክ የተመረቀ/ች፡፡ - የስራ ልምድ፡ በTVET (10+4)/ ሌቭል III የተመረቀ እና 8 ዓመት ተመሳሳይ የስራ ልምድ ወይም በTVET (10+5)/ ሌቭል V በኤሌክትሪሲቲ የተመረቀ ወይም በተመሳሳይ ት/ም መስክ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡ 5-10 ዓመት |
How to apply |