ስቶር ክለርክ

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
መግለጫ
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ስቶር ክለርክ- ብዛት፡ 3- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የትምህርት ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ ሌቭል II/I ወይም 10+2/10+1 በማቴሪያል/ሰፕላይ/ሎጂስቲክስ/ማኔጅመንት/አካውንቲንግ ትምህርት ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ ሌቭል II/I ወይም 10+2/10+1 በማቴሪያል/ሰፕላይ/ሎጂስቲክስ/ማኔጅመንት/አካውንቲንግ ትምህርት ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
1-3 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ