ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ስቶር ክለርክ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ መስከረም 23, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
ቦታ | 227 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 3 |
መግለጫ | ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ስቶር ክለርክ- ብዛት፡ 3- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር |
የትምህርት ደረጃ | ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ ሌቭል II/I ወይም 10+2/10+1 በማቴሪያል/ሰፕላይ/ሎጂስቲክስ/ማኔጅመንት/አካውንቲንግ ትምህርት ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ ሌቭል II/I ወይም 10+2/10+1 በማቴሪያል/ሰፕላይ/ሎጂስቲክስ/ማኔጅመንት/አካውንቲንግ ትምህርት ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ 1-3 ዓመት |
How to apply |