የለውጥና የመልካም አስተዳደር ቡድን መሪ

የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት
መግለጫ
የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የለውጥና የመልካም አስተዳደር ቡድን መሪ- ብዛት፡ 1- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ 6036.00- ፆታ፡ አይለይም- የምዝገባ ቦታ፡ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡- የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሰው ሃብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡
የትምህርት ደረጃ
ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ
- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት ከምረቃ በኋላ
ስራ ልምድ
- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት ከምረቃ በኋላ
5-10 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት
Share this Post:
መመለስ