የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የለውጥና የመልካም አስተዳደር ቡድን መሪ |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የለውጥና የመልካም አስተዳደር ቡድን መሪ- ብዛት፡ 1- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ 6036.00- ፆታ፡ አይለይም- የምዝገባ ቦታ፡ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡- የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሰው ሃብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡ |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት ከምረቃ በኋላ |
ስራ ልምድ | - ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት ከምረቃ በኋላ 5-10 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት |