ገንዘብ ተቀባይ

ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ
መግለጫ
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ገንዘብ ተቀባይ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት
ስራ ልምድ
- የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት
1-3 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ