ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ገንዘብ ተቀባይ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ገንዘብ ተቀባይ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት |
ስራ ልምድ | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት 1-3 ዓመት |
How to apply |