ገንዝብ ያዥ
አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅመግለጫ
አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መቀሌ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ላለዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋልÂ
የትምህርት ደረጃ
በቴክኒክና ሙያ ት/ቤት 10+3 ዲፕሎማ Â ወይም ደረጃ አራት ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
ኣካወንቲንግ
ስራ ልምድ
ዜሮ
How to apply
- አመልካቾች የትት ማስረጃችሁና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከ 18/ 11 /2009 ዓም እስከÂ 24/ 11/ 2009 ዓም ዘወትር በስራ ሰዓት መጥታችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆናችን እናስዉቀላን
- ለበለጠ መረጃ ሞባይል ቁጥር 0914516299 0914261627 0914555866
- ኣድራሻችን ወደ ክልል መስተዳደር በሚወስደዉ አዉራ መንገድ ይዘዉ ሲጎዙ ከተሃገዝ ህነፃ ዝቅ ብሎ ድሮ ሓሸንጌ ኮሌጅ ከነበረበት ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ
Share this Post: