Junior Electrician/ Mechanic
ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማመግለጫ
ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የትምህርት ደረጃ
እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ
እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲፕሎማ በ ኤሌክትሪካል ወይም በሜካኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ
ስራ ልምድ
በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
How to apply
ማሳሰቢያ:አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት
መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251348990499 በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ።
Share this Post: