ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | Junior Electrician/ Mechanic |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ ሰነ 19, 2009 |
መዝግያ ቀን | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። |
የትምህርት ደረጃ | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ |
ተፈላጊ ችሎታ | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲፕሎማ በ ኤሌክትሪካል ወይም በሜካኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ |
ስራ ልምድ | በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
How to apply | ማሳሰቢያ:አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251348990499 በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ። |