መረጃ ማደራጀትና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ሓለፊ

የትግራይ ክልል ምርጫ ቦርድ ቅ/ፅ/ቤት
መግለጫ

የትግራይ ክልል ምርጫ ቦርድ ቅ/ፅ/ቤት ከዚይ በታች የተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስ ሲ ዲግሪ ያለዉ በስታቲክስ ወይም ኮምፒተር ሳይንስ ወየም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ መሰል ሙያ

ተፈላጊ ችሎታ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስ ሲ ዲግሪ ያለዉ

ስራ ልምድ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ 6 year

 ኤምኤስ ሲ ዲግሪ 4 year

How to apply

መመዝገቢያ ቀን ከ 26 /03/ 2009 እስከ 30/ 03 /2009 ዓም

አድራሻ ቀዳማይ ወያነ ክከተማ ኢትዮዽየያ ንግድ ባንክ ሮማናት ቅርንጫፍ በሚኘዉ ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0344410499

Share this Post:
መመለስ